የሚፈለጉ የትርጉም ባለሞያዎች

ETB 0000

Category: Services > Other Services

Requirement Description

ድርጅታችን በአሁኑ ሰአት ብቃት ያላቸው የትርጉም ባለሞያዎች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ከአንግሊዝኛ ወደ አማርኛ የመተርጎም ስራ የሚሰሩ መስፈርቶች፣ ከኮሌጅ ወይም ከዩኒቨርሲቲ በማንኛውም ዘርፍ የተመረቀ ወይም የተመረቀች፣ አጥጋቢ የአማርኛ አና አንግሊዝኛ የመጣፍ ችሎታ። መስፈርቱ የምታሟሉ በተሰጠው የኢሜል ኣድራሻ ማሰረጃቹ መላክ ትችላላቹ።

 


Newsletter

Subscribe to our newsletters now and stay up-to-date with new collections, the latest lookbooks and exclusive offers.

Posting ads is now tap easy, download our app now